top of page
7.png
IMG-3218.jpg

የምስካበ ቅዱሳን አርብዓ ሐራ መድኃኔዓለም የአጭር ገዜ እቅድ።

1. እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር 2014 ዓ.ም
2. የማህበርተኞችን ቁጥር 400 ለማድረስ ጥረት ማድረግ።

3. የአባላቱን እርስበርስ ቤተሰባዊ አንድነትን ማጠናከሪያ።

3. ለማ ተበርታኖች ልዩ ልዩ መንፈሳዊ አገልግሎት መስጠት።

4. ማኅበሩን የበለጠ ለማስተዋወቅ እንዲረዳ የሕዝብ ግንኙነትና የሚዲያ መንገዶች  ኮሚቴ ማዋቀር ሲሆን እንቅስቃሴ እየተደረግ ነው። 

Marble Surface

የማህበራችን የረጅም ጊዜ እቅድ

 

ከዳላስ ከተማ ወጣ ብሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ትውፊትና ሥርዓትን የጠበቀና በዚ ምዕመናን፤

1. በ ፈተና፣ በጸሎትና በአርምሞ ከፈጣሪያቸው ጋር የሚገናኙበት፣

2. መንፈሳዊ ህይወታቸውን የሚያዱበት፣

3. ሕመምተኞች የሚፈወሱበትና የተጨነቁ የሚጽናኑበትና፣እንዲሁም

4. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳማዊ ሥርዓት ለምን መኖር ለማስተዋወቅ በሚያስችል መልኩ ከዳላስ ከተማ ወጣ ብሎ ለአንድ ሰዓት ያህል የሚያስነዳ ከዚህ በታች ያሉትን አገልግሎቶቹን የሚያካትት ገዳም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለማቋቋም ታስቷል።    


❖የፀበል ቤቶች (ለወንዶችና ለሴቶች የተለያዩ)
❖ የገዳሙ ቋሚ አገልጋዮች ካሕናት መኖሪያና የእንግዳ ካሕናት ማረፊያ ቤቶች
❖ የጸበልበልተኞች ማረፊያ ክፍሎች
❖ ተግባር ቤት (ማዕድ ቤት) ከእነ አደራ ሹ
❖ ቤተመቅደስ ከነቤተልሔሙ
❖ የከብትና የንብ ዕርባታ ቦታ
❖ የአትክልትና የፍራፍሬ ልማት ቦታ
❖ በዕቅድ የሚታረሙ ለማ ተበርታኞች መታሰቢያ የሚያገለግሉ ዛፎች
❖ የመቃብር መዝገብ
❖ ቤተመዘክር (ሃይማኖታችንን በደማቸው ያለሟት ሞት የሚታሰቡበት)
❖ አንደኛ አዳሪ ት/ቤት (በቤጋ ወቅት ልጆች በገዳሙ ቆይታ ሀይማኖታቸውን፣ ባህላችውንና
ታሪካቸውን የሚማሩብት)
❖ የአዛውንት መጦሪያ ክፍሎች ናቸው።

የገዳሙን ንድፈ ሀሳብ ለማየት 

bottom of page